በአፋር ክልል በየግዜው ሰዎች በመንግስት ወታደሮች እንደሚገደሉ፣ አሊያም እንደሚታፈኑ ነዋሪዎች ተናገሯል።

በአፋር ክልል በየግዜው ሰዎች በመንግስት ወታደሮች እንደሚገደሉ፣ አሊያም እንደሚታፈኑ ነዋሪዎች ተናገሯል።

0 1730

ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በመከላክያ መኮነኖች የሚመራው አፋር ክልል ውስጥ አፍዴራ ወረዳ ብዙ ሰዎች በወታደር ታታቂዎች ተግድለዋል።
ከዚህ በታች በፎቶው የሚታየው ኻሊፋ ሓይዳራ ከተገደሉት ማሃል አንዱ ነው።


የከተማ ነዋሪዎች ለፖሊስ ቢያመለክቱም ሰሚ እንዳላገኙ ይናገራሉ።
ከሕዳር ወር ጅምሮ የተሰወረው የተሰወሩት የሰመራ ዩንቨርሲቲ አመራር አቶ ራሺድ ሷሊህ የደረሰበት አይታወቅም።

አቶ ራሺድ ሷሊህ የሰመራ ዩንቨርሲቲ የሰው ኃይል አደረጃጀት ኃላፊ ነበሩ።
ከሦስት ወራት በፊት ለህክምና ወደ ጀቡቲ ህደው በመመለስ ላይ ሳሉ ነበረ ድንገት የታፈኑት።

የኢትዮጺያ ሚዲያዎች ዝምታን መርጧል።

 

Comments

comments